am_tn/1ti/02/05.md

1.3 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 5-7

በእግዚአብሔር እና በሰው መካከል አንድ መካከለኛ አለ መካከለኛ በሁለት ባልተስማሙ አካላት መካከል የሠላም ድርድር እንዲኖር የሚያደርግ ነው፡፡ በዚህ ሥፍራ ላይ ይህ ኃጢአተኞች ከእግዚአብሔር ጋር ሠላም እንዲሆኑ ያግዛል፡፡ ራሱን ሰጠ "በፈቃደኝነት ሞተ" ቤዛነት "የነጻነት ዋጋ" ወይም "ነጻነትን ለማግኘት የሚከፍል ዋጋ" ምስክርነት በትክክለኛ ጊዜ "በትክክለኛ ሠዓት የእርሱ ምስክርነት" ወይም "በዚህ ሰዓት የምስክርነት ጊዜ" ለዚህ ዓላማ ሲባል "ለዚህ ሲባል" ወይም "በዚህ ምክንያት ሲባል" ወይም "ለዚህ ምስክርነት ሲባል አዋጅ ነጋሪ ሆንኩ "ሰባኪ ሆኜ ተሾምኩ" ወይም "ሰባኪ ለመሆን በክርስቶስ ተሾምኩ" እውነትን መናገር "እውነትን እናገራለሁ" ወይም "እኔ እውነትን እናገራለሁ" አልዋሽም "እኔ አልዋሽም" በእምነት እና በእውነት "ስለ እምነት እና እውነት" ወይም "ከእምነት እና እውነት ጋር"