am_tn/1ti/02/01.md

619 B

1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 1-4

አያየዥ ዓረፍተ ነገር: ጢሞቴዎስ ለሰዎች ሁሉ ይጸልይ ዘንድ ያበረታታዋል፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ "ከሁሉ በበለጠ" ወይም "ከምንም ነገር በፊት" እለምንሃለሁ "እለምንሃለሁ" ወይም "እጠይቅሃለሁ" አክብሮት ሰዎች እኛን የሚያከብሩበት መንገድ፡፡ ይህ ቃል “መለኮትን ከመምሰል” ጋር ተያይዞ ሲመጣ ሰዎች እግዚአብሔርን የሚያከብሩበት እና የሚያመሰግኑበት መንገድ ነው፡፡