am_tn/1ti/01/18.md

1.7 KiB

1ኛ ጢሞቴወስ 1፡ 18-20

በእናንተ ፊት ይህንን ትዕዛዝ አስምጫለሁ "ይህ እኔ የሰጠኋችሁ ትዕዛዝ" ወይም "ይህ ለእናንተ የሰጠሁት ትዕዛዝ" ልጅ ይህ “ወንድ ልጅ” ወይም “ሴት ልጅ” ከሚለው ቃል ይበልጥ ጠቅለል ያለ ሀሳብን በውስጡ ያዘለ ቃል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በዚህኛውም መልኩ ከአባት ጋር ያለን ዝምድና የሚያሳይ ነው፡፡ ጳውሎስ ይህንን ለጢሞቴዎስ ያለውን ፍቅር ለማሳየት በምሳሌነት ተጥቅሞበታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) መልካም ጦርነት ተዋጋ "የአንተን ጥረት በሚጠይቅ ዋጋ ያለው ጦርነት ውስጥ ተሳትፎ አድርግ" ወይም "ጠላቶችህን ለማሸነፍ ጠንክረህ ሥራ፡፡" ይህ ምሳሌያዊ ንግግር ያለው ትርጉም “ለጌታ ጠንክረህ ሥራ” (UDB)፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])

መርከብ አለ መሪ እንደሚጠፋ፥ በእምነት ነገር ጠፍተዋልና፤

ጳውሎስ የእመነት ሁኔታን ከድንጋይ ጋር እንደሚትላተም መረከብ በመመሠል ጽፏል፡፡ የዚህ ምሳሌያዊ ንግግር ትርጉሙ “በእምነታቸው ላይ የሆነ ነገር በጣም መጥፎ ነው” (UDB)፡፡ በእናንተ ቋንቋ ግልጽ ከሆነ ተመሳሳይ ምሳሌን መጠቀም ትችላለህ፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) መማር ይችላሉ "እግዚአብሔር ሊያስተምራቸው ይችላል"