am_tn/1ti/01/15.md

825 B

1ኛ ጢሞቴዎስ 1፡ 15-17

ይህ መልእክት የታመነ ነው "ይህ ዓረፍተ ነገር እውነት ነው" ሁሉም ሰው ሊቀበለው የተገባ ነው "ያለምንም ጥርጥር መቀበል ይቻላል" ወይም "በሙሉ መተማመን ልቀበሉት የተገባ ነው" በመጀመሪያ ምሕረት ተሰጠኝ "በመጀመሪ እግዚአብሔር ምሕረቱን አሳየኝ" ወይም "በመጀመሪያ ከእግዚብሔር ዘንድ ምሕረትን አገኘሁ" ለዘመናት ንጉሥ የሆነ "ዘላለማዊ ንጉሥ" ወይም 'ለዘላለም ዋና ገዥ የሆነ" ክብር እና ምስጋና "እርሱ ልመሰገን እና ልከበር ይገባዋል" ወይም "ሰዎች ያክብሩት እነንዲሁም ምስጋነናን ያቅርቡለት"