am_tn/1ti/01/01.md

1.8 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 1፡ 1-2

ጳውሎስ "ከጳውሎስ" ወይም "እኔ ጳውሎስl" በትዕዛዙ መሠረት "አንዳዘዘው ትዕዛዝ" ወይም "በልጣኑ መሠረት" እኛ . . . እኛ . . . እኛ በዚህ ሥፍራ ላይ ጳውሎስ ስለ ራሱ፣ ስለ ጢሞቴዎስ እና ምናልባት ሌሎች ሰዎችን ጨምሮ እየተናገረ ይሆናል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) መድኀኒታችን እግዚአብሔር "ያዳነን እግዚአብሔር" ተስፋችን የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ "ተስፋችን የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ" ወይም "የሚንተማመንበት ኢየሱስ ክርስቶስ" ለጢሞቴዎስ "ይህ ደብዳቤ የተጻፈው ለጢሞቴዎስ ነው" እውነተኛ ልጅ ይህ ሀረግ በጳውሎስ እና በጢሞቴዎስ መካከል ያለውን ግንኙነት በአባት እና በልጅ መካከል ካለው ግንኙነት ጋር ያነጻጽራል፡፡ ጢሞቴዎስ የጳውሎስ እውነተኛ የጳውሎስ ልጅ ልጁ ባይሆንም ጢሞቴዎስ ለአባቱ የሚሰጠውን ተመሳሳይ አክብሮትን፣ ትዕዛዝን እና አገልግሎትን ይሰጣል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "እርሱ እንደ እውነተኛ ልጅ ነው" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ጸጋ፣ ምሕረት እና ሠላም ከ . . . "ከ . . . ጸጋ፣ ምሕረት እና ሰላም በእናነተ ዘንድ ይሁን" ወይም "መልካምነት፣ ምሕረት እና ሠላም ከ . . . ይሁንላችሁ" እግዚአብሔር አባት "አባታችን የሆነው እግዚአብሔር" ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ "ጌታችን የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ"