am_tn/1th/05/12.md

1005 B

1ኛ ተሰሎንቄ 5፡12-14

ወንድሞች በዚህ ሥፍራ ላይ “ወንድሞች” የሚለው ቃል የሚያመለክተው አማኞችን ነው፡፡

በመካከላችሁ የሚደክሙትን በጌታም የሚገዙአችሁን የሚገሥጹአችሁንም ታውቁ ዘንድ ስለ ሥራቸውም በፍቅር ከመጠን ይልቅ ታከብሩአቸው ዘንድ እንለምናችኋለን። "በመሪነት ላይ ያሉ ሰዎችን አበረታቷቸው"

በጌታም የሚገዙአችሁን ይህ በአንድ አከባቢ ያሉ የአማኞች ቡድኖችን ለማገልገል በእግዚብሔር የተሾሙትን ሰዎችን ያመለክል፡፡ ስለ ሥራቸውም በፍቅር ከመጠን ይልቅ ታከብሩአቸው ዘንድ እንለምናችኋለን። አማራጭ ትርጉም: "ስለ ሥራቸው አክብሯቸው ምክንያቱም ትወዷቸዋላችሁና" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)