am_tn/1th/04/09.md

1.2 KiB

1ኛ ተሰሎንቄ 4፡9-12

የወንድማማች መዋደድ "ለአማኞች ያለ ፍቅር" እንዲሁ በመቄዶንያ ሁሉ ላሉት ወንድሞች ሁሉ ታደርጋላችሁና። "በመቅዶንያ ውስጥ ላሉት አማኞች ፍቅር ታሳያላችሁና፡፡" ወንድሞች በዚህ ሥፍራ “ወንድሞች” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ክርስቲያኖችን ነው፡፡ መነሳሳት "መከታተል" ወይም "ከልብ መጣር" የራሳችሁን ሥራ ሥሩ ይህ ማለት የሌላ ሰው ጉዳይ ውስጥ ጣልቃ አትግቡ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “የራሳችሁን ጉዳይ ብቻ ሥሩ”፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) በእጆቻችሁ ሥሩ "ለመኖር የሚያስፈልጋችሁን ለማግኘት የራሳችሁን ሥራ ሥሩ" በአግባቡ ተመላለሱ "በአክብሮት እና አግባብ ባለው መንገድ ነገሮች አከናውኑ" ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) ከእምነት ውጪ ያሉ ሰዎች "በክርስቶስ የማያምኑ ሰዎች" የሚያስፈልጋችሁ ነገር እንዳይኖር "አንዳች እንዳያስፈልጋችሁ"