am_tn/1th/04/01.md

1.4 KiB

1ኛ ተሰሎንቄ 4፡1-2

ወንድሞች በዚህ ሥፍራ “ወንድሞች” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ክርስትያኖችን ነው፡፡ እንመክራችኋለን እንዲሁም እንለምናችኋለን በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጳውሎስን ስልዋኖስ እና ጢሞቴዎስን እንደጂ በተሰሎንቄ የነበሩ አማኞችን አይደለም፡፡ በዚህ ሥፍራ ላይ “መምከር” እና “መለመን” የሚሉ ቃላት በመሠረታዊ ትርጉማቸው ተመሣሣይ ናቸው፡ ጳውሎስ በበዚህ ሥፍራ ላይ እነዚህ ቃት የተጠቀመው አጽኖት ለመስጠት እና ምን ያኸለወ አማኞችን ለማበረታታት እንደፈለገ ለማሳየት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም: "አብዝተን እናንተን እናበረተታችኋለን፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-doublet]]) ከ . . . ዘንድ መመሪያ ወስዳችኋል "እናንተ በ . . . ተምራችኋል" ልትመላለሱ ይገባል በዚህ ሥፍራ “መመላለስ” የሚለው ቃል የአንድ ሰው አኗኗር መንገድን የሚያሳይ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም: "እናት መኖር ይገባችኋል፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-idiom)