am_tn/1th/03/11.md

1.7 KiB

1ኛ ተሰሎንቄ 3፡11-13

እግዚአብሔር አምላካችን ያድርግ "አምላካችን ይህንን ያድረግ ዘንድ እንጸልያለን" አምላካችን . . . ጌታችን ኢየሱስ ይህንን ያድረግ በዚህ ሥፍራ ላይ “የእኛ” የሚለው ቃል ሁሉንም አማኞችን የሚያመለክት ቃል ነው፡፡(ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) አብ እራሱ በዚህ ሥፍራ ላይ “እራሱ” የሚለው ቃል ወደ ኃላ ኄዶ “አብ”ን የሚያመለክት ሲሆን ጠቀሜታውም አጽኖት ለመስጠት ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rpronouns]]) መንገዳችንን ያቅና በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጳውሎስን ስልዋኖስ እና ጢሞቴዎስን እንደጂ በተሰሎንቄ የነበሩ አማኞችን አይደለም፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) እኛም ይህንን እናደረጋለን በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጳውሎስን ስልዋኖስ እና ጢሞቴዎስን እንደጂ በተሰሎንቄ የነበሩ አማኞችን አይደለም፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) እርሱም ይህንን ያድረግ "እግዚአብሔር ይህንን እንዲያደረግ እንጸልያለን" በጌታችን በኢየሱስ መምጫ ጊዜ "ኢየሱስ ወደ ምድር ተመልሶ በሚመጣበት ጊዜ" ከእርሱ ቅዱሳን ሁሉ ጋር "የእርሱ ከሆኑት ሁሉ ጋር" (UDB)