am_tn/1th/03/06.md

1.5 KiB

1ኛ ተሰሎንቄ 3፡6-7

ወደ እኛ መጣ በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጳውሎስን ስልዋኖስ እና ጢሞቴዎስን እንደጂ በተሰሎንቄ የነበሩ አማኞችን አይደለም፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) ስለ እምነታችሁ መልካም ዜናን "ስለ እምነታችሁ መልካም ወሬ ይዞ መጥቷል" እናንተ ሁል ጊዜ መልካም ትዝታ አላችሁ "እናንተ ሁል ገዚ መልካም ትዝታ አላችሁ" ከእንግዲህ ወዲህ አታዩንም "ለታዩን ትፈልጋላችሁ" ወንድሞች በዚህ ሥፍራ “ወንድሞች” የሚለው ቃል ክርስትያኖች ማለት ነው፡፡ በእምነታችሁ በኩል "በክርስቶስ ባላችሁ እምነት በኩል" ወይም "በክርስቶስ ላይ ባላችሁ ቀጣይነት ያለው እምነት፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) በመከራችን እና በችግሮቻችን ሁሉ ውስጥ በዚህ ሥፍራ “መከራ” የሚለው ቃል በ”ችግር” ውስጥ ለመግባት ምክንያቱ ምንድ እንደሆነ ያብራራል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ሰዎች መከራን በእኛ ላይ በማምጣታቸው ምክንያት በተፈጠዉት ችግሮቻችን ውስጥ፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-doublet)