am_tn/1th/03/04.md

1.0 KiB

1ኛ ተሰሎንቄ 3፡4-5

እውነት አማራጭ ትርጉም: "በእርግጠኝነት" ወይም "ርግጡን" እኛ ከእናንተ ጋር ነን በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል ጳውሎስ፣ ስልዋኖስ እና ጢሞቴዎስን የሚያመለክት ነው፡፡ ይሁን እንጂ በተሰሎንቄ የነበሩትን አማኞች ግን አያመለክትም፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ከእንግዲህ ወዲህ ስለ እናንተ አንጨነቅም፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) መካራን መቀበል "በሌሎች ሰዎች መሰቃየት" እታገሥ ዘንድ ባልተቻለኝ ጊዜ በዚህ ሥፍራ ላይ “እኔ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጳውሎስን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “በአስቸኳይ ለማወቅ እፈልጋለሁ”፡፡ (UDB) (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) ላኩኝ "ጢሞቴዎስን ላኩኝ" በከንቱ "ጥቅም ላሌለው ነገር"