am_tn/1th/03/01.md

1.2 KiB

1ኛ ተሰሎንቄ 3፡1-3

ከእንግዲህ ልንሸከመው አንችልም በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል ጳውሎስ፣ ስልዋኖስ እና ጢሞቴዎስን የሚያመለክት ነው፡፡ ይሁን እንጂ በተሰሎንቄ የነበሩትን አማኞች ግን አያመለክትም፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ከእንግዲህ ወዲህ ስለ እናንተ አንጨነቅም፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) በአቴና ብቻችንን ልንቀር በጎ ፈቃዳችን ሆነ። "ስልዋኖስ እና አኔ በአቴና ወደ ኋላ ለመቅረት በጎፈቃዳችን ሆነ፡፡" በጎ "ትክክለኛ" ወይም "ምክንያታዊ" አቴና ይህች በአሁና ግሪክ ውስጥ በአካያ ግዛት ውስጥ የሚትገኝ ከተማ ናት፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) ወንድማችንr "ክርስትያን ወንድማችን" ማንም ሰው እንዳይናወጥ "ማንም ሰው እንዳይረበሽ" ወይም "ማንም እንዳይደናገጥ" እኛ እንደተመረጥን "እኛ እንደተወሰንን"