am_tn/1th/01/08.md

1.5 KiB

1ኛ ተሰሎንቄ 1፡ 8-10

ወጥተዋል "ወጥቶ ሄዷል" አካይ ይህች ከተማ በዘመኗ ግሪክ ውስጥ የነበረች ከተማ ናት፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) ) በእያንዳንዱ ሥፍራ "በአከባቢው ሁሉ ባሉ የተለያዩ ቦታዎች" እነርሱ ራሳቸው ስለሆኑ ጳውሎስ በዚህ ሥፍራ ላይ እያመለከተ ያለው ስለ ተሰሎንቄ አማኞች የሰሙትን በዚያ አከባቢ የሚገኙ ቤተ ክርስቲያናትን ነው፡፡ እነርሱ ራሳቸው በዚህ ሥፍራ ላይ “እነርሱ ራሳቸው” ስለ ተሰሎንቄ አማኞች የሰሙትን ሰዎች አጽኖት ሰጥቶ ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rpronouns]]) ወደ እናንተ መግባታችን እንዴት እንደነበረ ስለ እኛ ይናገራሉና፤ "እንዴት ባለ መልኩ እኛን እንደተቀበላችሁ ታውቃላችሁ" (UDB) ልጆቹ ይህ ኢየሱስ ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን ግንኙነት የሚያሳይ ወሳኝ የሆነ ስም ነው፡፡(ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]]) እርሱ ያስነሳው "እግዚአብሔር ከሞት ያስነሳው" እኛንም ያዳነን በዚህ ሥፍራ ላይ ጳውሎስ “እኛ” በሚለው ቃል ውስጥ የሚጽፍላቸውን ዓማኞች አካቷል፡፡ (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]])