am_tn/1th/01/04.md

1.3 KiB

1ኛ ተሰሎንቄ 1፡ 4-5

ወንድሞች "ወንድሞች" መጠራታችሁን እናውቃለን "በልዩ ሁኔታ ታገለግሉት ዘንድ እግዚአብሔር እንደመረጣችሁ እናውቃን" ወይም "የእርሱ ሕዝቦች እንሆን ዘንድ እግዚአብሔር እንደመረጣችሁ እናውቃለን" (UDB) እናውቃለን በዚህ ሥፍራ “እኛ” የሚለው ቃል ጳውሎስ፣ ስልዋኖስ እና ጢሞቴዎስን የሚያመለክት እንጂ በተሰሎንቄ ያሉትን አማኞችን የሚያመለክት አይደለም፡፡ (ተመልከት rc://*/ta/man/translate/figs-exclusive) ነገር ግን በኃይል፣ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት አማራጭ ትርጉሞች 1) "ጳውሎስ እና የእርሱ የሥራ አጋሮች በመንፈስ ቅዱስ ኃይል አማካኝነት ወንጌልን በኃይል ይሰብካሉ፡፡" ወይም 2) "ወንጌል በመንፈስ ቅዱስ ወቃሽ ኃይል አማካኝነት በአማኞች ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ የሚያመጣ ነው፡፡" በላቀ ማረጋገጫ "በተመሳሳይ መልኩ" (UDB) ምን ዓይነት ሰዎች "እንዲህ ሲሆን እንዴት ባለ ሁኔታ መኖር እንዳለብን" (UDB)