am_tn/1th/01/02.md

1015 B

1ኛ ተሰሎንቄ 1፡ 2-3

እኛም ሁል ጊዜ ለእግዚአብሔር ምስጋናችንን እናቀርባለን አማራጭ ትርጉም: "አዘውትረን ለእግዚአብሔር ምስጋናን እናቀርባለን" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]]) ሁል ጊዜ እኛ በዚህ ሥፍራ “እኛ” የሚለው ቃል ጳውሎስን ስልዋኖስን እና ጢሞቴዎስን የሚወክል እንጂ በተሰሎንቄ ያሉ አማኞችን የሚወክል አይደለም፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) በጸሎታችን ስለ እናንተ እናሳስባለን "ስለ እናንተ እንጸልያለን" ያለማቋረጥ እናስባለን "ያለማቋረጥ እናስባለን" የእምነት ሥራ "የእምነት ሥራ" ወይም "በእግዚአብሔር የሚታምኑ ስለሆነ ለእርሱ ትሠራላችሁ" (UDB) የጠስፋችሁን መጽናት "በመተማመን መጽናታችሁን"