am_tn/1sa/14/33.md

983 B

ከደሙ ጋር በመብላታችሁ

ይህ በሙሴ በኩል ለሕዝበ እሥራኤል የተሰጠውን ሕግ መተላለፍ ነበር፡፡ ይህ ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ አት፡- "በሕጉ እንደታዘዘው አስቀድመው ደሙን ሳያፈስሱ ሥጋ በመብላታቸው'

በታማኝነት አላደረጋችሁም

ሁሉም ወታደር ታማኝነቱን ስላላጓደለ ሳኦል ሠራዊቱን ሁሉ በታማኝነት እንዳላደረገ መክሰሱ አጠቃላይ ፍረጃ ነው፡፡ (ግነትና አጠቃላይነት ተመልከት)

አሁን ትልቅ ድንጋይ አንከባላችሁ አቅርቡልኝ

ድንጋዩ እንሰሳቱን ከፍ አድርጎ ስለሚይዝ ደማቸውን ማፍሰስን ቀላል ያደርገዋል በዚህ እረዱና ብሉ ይህ ሳኦልን ደሙ ከእንሰሳው በተገቢ ሁኔታ ተወግዶ መሆኑን ለማየት ያስችለዋል፡፡