817 B
817 B
አጠቃላይ መረጃ
ዮናታን የአባቱን መሐላ አወቀ፡፡
ሕዝቡን በመሐላ አሰራቸው
በዚህ ስፍራ መሐላን የመታዘዝ ግዴታን በሚመለከት ሕዝቡ በገመድ እንደታሰረ ዓይነት ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ አት፡- "ሕዝቡ መሐላውን እንዲያከብር አዘዘ' (ዘይቤአዊ አነጋገር ተመልከት)
እጁን ወደ አፉ አደረገ
በዚህ ስፍራ እጁን ወደ አፉ የሚለው ለመብላት ምትክ ቃል ነው፡፡ አት፡- "ጥቂት ማር በላ' (ምትክ ቃል ተመልከት)
ዓይኑ በራ
በረታ የሚል ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ አት፡- "እንደገና ብርታት አገኘ' (ፈሊጣዊ ንግግር ተመልከት)