am_tn/1sa/14/20.md

523 B

ከእርሱ ጋር የነበሩት ሕዝብ

ከሳኦል ጋር የቀሩ የእስራኤል ሠራዊት ቅሬታ

የእያንዳንዱ ፍልስጥኤማዊ ሰይፍ በባልንጀራው ላይ ነበረ

ሰይፎችን በሚመለከት ልክ ሕያዋን ሰዎች እንደሆኑ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ አት፡- "የፍልስጥኤም ወታደሮች እርስ በእርሳቸው በሰየፎቻቸው ተጠቃቁ' (ግዑዝ ነገርን እንደ ሰው ማየትን ተመልከት)