am_tn/1sa/14/15.md

1018 B

በሰፈሩም በእርሻውና በሕዝቡም መካከል ሽብር ሆነ

ሽብር የሚለው የነገር ስም በማሰሪያ አንቀጽነት ወይም በቅጽልነት ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት፡- "በሰፈርና በእርሻ የነበሩ የፍልስጥኤማውያን ወታደሮችና ከእነርሱ ጋር የነበረው ሕዝብ ሁሉ ተሸበሩ' ወይም "በሰፈርና በእርሻ የነበሩ የፍልስጥኤማውያን ወታደሮችና ከእነርሱ ጋር የነበረው ሕዝብ ሁሉ በጣም ፈሩ' (የነገር ስም ተመልከት)

ዘራፊዎች (አደጋ ጣዮች)

የእስራኤልን ከተሞች የሚዘርፉ ፍልስጥኤማውያን

ምድሪቱ ተናወጠች

ምክንያቱን መግልጽ ሊረዳ ይችላል፡፡ አት፡- "እግዚአብሔር ምድሪቱን አናወጣት' (እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ ተመልከት)