890 B
890 B
ዮናታን በእጁና በእግሩ ወጣ
ይህን ያደረገው በጣም ከፍ ያለ ስለ ነበረ ነው፡፡ ይህ ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ አት፡- "በጣም ከፍ ያለ ስለ ነበረ ዮናታን እጆቹንና እግሮቹን በመጠቀም ወጣ' (እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ ተመልከት)
ፍልስጥኤማውያን በዮናታን ተገደሉ
ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊደረግ ይቻላል፡፡ አት፡- "ዮናታን ፍልስጥኤማውያንን ገደለ' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)
ከእርሱ በኋላ ጋሻ ጃግሬው ጥቂቶችን ገደለ
"የዮናታን ጋሻ ጃግሬ ተከተለው የፍልስጥኤማውያንንም ወታደሮች ገደለ'