am_tn/1sa/14/11.md

1011 B

ለፍልስጥኤማውያን ጭፍራ ራሳቸውን ገለጡ

"የፍልስጥኤማውያን ወታደሮች እንዲያዩአቸው ፈቀዱ'

የጦር ሠፈር

የሠራዊት ከምፕ

ከተደበቁበት ጉድጓድ ይወጣሉ

ዕብራውያን እንደ እንሰሳ በጉድጓድ ውስጥ ተደብቀው እንደ ነበር ፍልሰጥኤማውያን አመልከቱ፡፡ (ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)

አንድ ነገር እናሳያችኋለን

ይህ አንድ ትምህርት አስተምራችኋለሁ የሚል ትርጉም ያለው ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ (ፈሊጣዊ ንግግር ተመልከት)

በእስራኤል እጅ አሳልፎ ሰጣአቸው

በዚህ ስፍራ እጅ የሚለው የሚያመለክተው ፍልስጥኤማውያንን ለማሸነፍ የሆነውን ኃይል ነው፡፡ አትለ- እስራኤላውያን እንዲያሸንፉ አስቻላቸው፡፡ (ምትክ ቃል ተመልከት)