am_tn/1sa/14/08.md

536 B

ወደ እነርሱ አንወጣም

"ፍልስጥኤማውያን ወደ ሚገኙበት ወደ ሌላኛው የሸለቆ አቅጣጫ አንሄድም፡፡'

በእጃቸን አሳልፎ ሰጥቶአቸዋል

በዚህ ስፍራ እጅ እነርሱን ለማሸነፍ የሆነውን ኃይል ያመለክታል፡፡ አት፡- እነርሱን ለማሸነፍ ያስችለናል (ምትክ ቃል ተመልከት)

ይህ ምልክት ይሆነናል

"ይህ ጌታ ከእኛ ጋር እንደሆነ ያረጋግጥልናል'