am_tn/1sa/14/06.md

1.4 KiB

ወጣቱ ጋሻ ጃግሬው

የጌታውን የጦር መሣሪያዎች የመሸከም ኃላፊነት ያለበት ከአሥራ ሦሥት እስከ አሥራ ዘጠኝ ዓመት ባለ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ ልጅ፡፡ ይህንን በ1ሳሙኤል 14፡1 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡

ወደ እነዚህ ቆላፋን (ያልተገረዙ)

ይህ አይሁድ ላልሆኑ ወንዶች ጥቅም ላይ የሚውል ክበረ ነክ ቃል ነው፡፡

በእኛ ፈንታ ይሠራ

"እኛን ለመደገፍ ይሠራ' ወይም "ይረዳን'

ምንም ነገር እግዚአብሔርን ከማዳን አያቆመውም

ይህ ድርብ አሉታዊ አሳብ በአዎንታዊ መልኩ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "እግዚአብሔር ማዳን ይችላል' (ድርብ አሉታዊ ተመልከት)

በብዙ ወይም በጥቂት

እነዚህ ጥጎች በመካከል ያሉትን ነገሮች ሁሉ ያካትታሉ፡፡ አት፡- "በማንኛውም የሰው ቁጥር' (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)

በልብህ ያለውን ማንኛውንም ነገር

በዚህ ስፍራ ልብ የዮናታንን ፍልጎቶች ያመላክታል፡፡ አት፡- "ማድረግ የምትፈልገውን የትኛውንም ነገር' (ምትክ ቃል ተመልከት)