am_tn/1sa/14/02.md

1.0 KiB

ጊብዓ

ይህ ከኢየሩሳሌም በስተሰሜን የሚገኝ የኮረብታ ስም ነው፡፡ (የስሞች አተረጓገም መንገድ ተመልከት)

ከሮማኑ ዛፍ በታች

ፍሬው ወፍራም ሽፋን ያለው፣ ክብ፣ ቀይና የሚበሉ ብዙ ዘር የያዘ ዛፍ ነው

መጊዶን

መጊዶን ከኢየሩሳሌም በስተሰሜን የሚገኝ የቦታ ስም ነው፡፡ (የስሞች አተረጓገም መንገድ ተመልከት)

ስድስት መቶ ሰዎች ከእርሱ ጋር ነበሩ

"600 ሰዎች ከእርሱ ጋር ነበሩ' (ቁጥሮች ተመልከት)

የአኪጦብ ልጅ (የኢካቦድ ወንድም)

"አኪጦብ' እና "ኢካቦድ' የሰዎች ስሞች ናቸው፡፡ (የስሞች አተረጓገም መንገድ ተመልከት)

የዔሊ ልጅ ፊንሐስ

ፊንሐስ ከካህናት አንዱ ነበር፡፡ ይህንን በ1ሳሙኤል 1፡03 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡