am_tn/1sa/13/15.md

936 B

ሳሙኤል ተነሣና ሄደ

"ሳሙኤል ትቶ ሄደ' ለሚለው ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ (ፈሊጣዊ ንግግር ተመልከት)

ከጌልጌላ ተነስቶ ሄደ

ጌልጌላ ከተማ ነው፡፡ ይህንን በ1ሳሙኤል 7፡15 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡

የብንያም ጊብዓ

ጊብዓ ከተማ ነው፡፡ ይህንን በ1ሳሙኤል 10፡26 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡

ስድስት መቶ ሰዎች

"600 ሰዎች' (ቁጥሮች ተመልከት)

የብንያም ጊብዓ

ጊብዓ ከተማ ነው፡፡ ይህንን በ1ሳሙኤል 13፡03 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡

ፍልስጥኤማውያን በማክማስ ሰፈሩ

ማክማስ የቦታ ስም ነው፡፡ ይህንን በ1ሳሙኤል 13፡02 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡