am_tn/1sa/13/13.md

1.2 KiB

የእግዚአብሔርን ትእዛዝ አልጠበቅህም

ሳሙኤል እስኪመጣና ለእግዚብሔር የሚቃጠል መሥዋዕት እስኪሰዋ ድረስ ሳኦል መጠበቅ ነበረበት፡፡ እርሱ ራሱ መሠዋት አልነበረበትም፡፡

መንግሥትህን አጽንቶልህ ነበር

"መንግሥትህን አቁሞልህ ነበር' ወይም "መንግሥትህን አውቆልህ ነበር' ወይም "መንግሥትህን መርጦ ነበር'

መንግሥትህ አይቀጥልም

ይህ በአዎንታዊ መንገድ የቀረበ ምፀት ነው፡፡ አት፡- "መንግሥትህ በቅርቡ ያከትማል' (ምፀት ተመልከት)

እንደ ልቡ የሆነ ሰው

በዚህ ስፍራ ልብ የእግዚአብሔርን ፍላጎትና ፈቃድ ይወክላል፡፡ "እንደ ልቡ የሆነ ሰው' የሚለው ሐረግ እግዚአብሔር የሚፈልገውን የሚያደርግ ሰው የሚል ትርጉም ያለው ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ አት፡- "ይፈልገው የነበረ ዓይነት ሰው' ወይም "የሚታዘዘው ሰው' (ምትክ ቃልና ፈሊጣዊ ንግግር ተመልከት)