am_tn/1sa/13/05.md

600 B

ሦሥት ሺህ … ስድስት ሺህ

"3000 … 6000' (ቁጥሮች ተመልከት)

ወታደሮቹ በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ ብዙ ነበሩ

ለመቁጠር እስከሚያስቸግር ድረስ የወታደሮቹ ስብስብ ታላቅ ነበር የሚል ግነት ነው፡፡ (ግነትና አጠቃላይነት ተመልከት)

ማክማስ

ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (የስሞች አተረጓገም መንገድ ተመልከት)

ቤትአዌን

ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (የስሞች አተረጓገም መንገድ ተመልከት)