am_tn/1sa/12/22.md

825 B

ስለ ታላቅ ስሙ

በዚህ ስፍራ ስም የእግዚአብሔርን ክብር ያመላክታል፡፡ አት፡- "ስለዚህ ሕዝቡ እግዚአብሔርን በማክበርና በመፍራት ይኖራል፡፡' (ምትክ ቃል ተመልከት)

ስለ እናንተ መጸለይን በመተው እግዚአብሔርን እበድል ዘንድ ይህ ከእኔ ይራቅ

ሳሙኤል በጸለየ ጊዜ እግዚአብሔር ከላከው ዝናብና ነጎድጓድ የተነሣ ሕዝቡ በፍርሃት ተሞላ፡፡ አንዳንድ ሰዎች ሳሙኤል ጸሎቱን እነርሱን ለመጉዳት ሊጠቀምበት እንደሚችል ሳያምኑ አልቀሩም፡፡ (እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ ተመልከት)