am_tn/1sa/12/14.md

796 B

ብትፈሩ … ብታገለግሉ … ብትታዘዙ … ባታምጹ

ይህ ምን ያህል አስፈላጊ እነደሆነ አጽንዖት ለመስጠት እነዚህ ተመሣሣይ ቃላት ጥቅም ላይ ውለዋል፡፡ (አጓዳኝነት ተመልከት)

በአባቶቻችሁ ላይ እንደሆነ፣ የእግዚአብሔር እጅ በእናንተ ላይ ትሆናለች

ይህ እጁ በእነርሱ ላይ እነደሆነች ሁሉ እግዚአብሔር ሕዝቡን እንደሚቀጣ ይናገራል፡፡ በዚህ ስፍራ "እጅ' የሚለው ቃል የእግዚአብሔርን ኃይልና የበላይነት ይወክላል፡፡ አት፡- "እግዚአብሔር አባቶቻችሁን እንደቀጣ ይቀጣችኋል' (ምትክ ቃል ተመልከት)