am_tn/1sa/12/12.md

607 B

እንዲህ አይሁን! ነገር ግን ንጉሥ ይንገሥልን

ይህ አረፍተ ነገር እግዚአብሔር ትናንትና ስላዳናቸው በእግዚአብሔር ስለመታመን በነገራቸው ጊዜ የእስራኤል ሕዝብ ሳሙኤልን በመቃወም ስላሰዩት ብርቱ ምላሽ ይናገራል፡፡

የመረጣችሁትንና የጠየቃችሁትን

እነዚህ ሁለት ቃላት ሕዝቡ የፈለገው ንጉሥ ይህ ነው የሚል ተመሣሣይ ትርጉምና አጽንዖት አላቸው፡፡ (አጓዳኝነት ተመልከት)