am_tn/1sa/12/01.md

390 B

ንጉሡ በፊታችሁ ይሄዳል … እኔም በፊታችሁ ሄድሁ

እነዚህ መግለጫዎች ሳሙኤልና ሳኦል የኖሩትን የሕይወት ዓይነት ሕዝቡ በተጨባጭ ማየት ችሏል ማለት ነው፡፡ አት፡- "የንጉሡ ሕይወት ታይቷል … የእኔ ሕይወት ታይቷል' (ፈሊጣዊ ንግግር ተመልከት)