am_tn/1sa/09/25.md

687 B

በሰገነቱ ላይ

ይህ ለቤተሰብና ለእንግዶች ለመብላት፣ ለመጎብኘትና ለመተኛት የተለመደ ቦታ ነው፡፡ በምሽትና በሌሊት ከቤቱ ውስጠኛ ክፍል ይልቅ የመቀዝቀዝ ሁኔታ ይታይበታል፡፡

ሳሙኤል ሳኦልን ከሰገነቱ ላይ ጠራና አለው

ሳኦል በሰገነቱ ላይ ያደርግ የነበረው ግልጽ ሊደረግ ይቻላል፡፡ አት፡- "ሳኦል በሰገነቱ ላይ ተኝቶ ሳለ፣ ሳሙኤል ጠራውና አለ' (እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ ተመልከት)