am_tn/1sa/09/20.md

1.8 KiB

የእስራኤል ምኞት ለማን ነው? ለአንተና ለአባትህ ቤት አይደለምን?

እነዚህ ጥያቄዎች ሳኦል እስራኤል የሚፈልጉት እግዚአብሔር ንጉሥ እንዲሆን የወደደው ሰው ለመሆኑ የጥልቅ መረዳት ማሳያ ናቸው፡፡ ጥያቄዎቹ በገላጭ አባባል ሊገለጹ ይችላሉ፡፡ አት፡- "የእስራኤል ምኞት ሁሉ ያረፈው በአንተ ላይ እንደሆነ ልታውቅ ይገባሃል፡፡ ዓይናቸውን በአንተና በአባትህ ቤት ላይ ጥለዋል፡፡' (አሳብ ገላጭ ጥያቄዎች ተመልከት)

እኔ ከእስራኤል … ብንያማዊ አይደለሁምን? ከብኒያም ነገድ … አይደለሁምን? እንዲህስ ያለውን ነገር ለምን ነገርኸኝ?

ብንያም በእስራኤል ትንሹ ነገድና ሌሎች እስራኤላውያን እንደማይጠቅም ነገድ የሚቆጥሩት ስለሆነ ሳኦል ግርምቱን እየገለጠ ነው፡፡ በተጨማሪም፣ ሳኦል አባል የሆነበትን ጎሳ ብንያማውያን እንደማይጠቅም ይቆጥሩት ነበር፡፡ እነዚህ ጥያቄዎች በገላጭ አባባል ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ አት፡- እኔ ከነገዶች ሁሉ አስፈለጊነቱ የመጨረሻ ዝቅተኛ ከሆነው ከብንያም ነገድ ነኝ፡፡ ጎሳዬም በነገዳችን አስፈላጊነቱ የመጨረሻ ዝቅተኛ ጎሳ ነው፡፡ የእስራኤል ሕዝብ እኔንና ቤተሰቤን አስፈላጊ ነገር እንድናደርግ እንደሚፈለጉን ለምን እንደምትነግረኝ ልረዳ አልቻልኩም፡፡ (አሳብ ገላጭ ጥያቄዎች ተመልከት)