am_tn/1sa/09/12.md

270 B

ሕዝቡ ዛሬ መሥዋዕት ያቀርባሉ

ይህ በመገናኛው ድንኳን መከናወን ያለበት የኃጢአት መሥዋዕት ሳይሆን፣ የበዓል ወይም የበኩራት መሥዋዕቶችን የሚመለክት ይመስላል፡፡