am_tn/1sa/09/05.md

679 B

የጹፍ ምድር

ይህ ከኢየሩሳሌም በስተሰሜን የሚገኝ በእስራኤል ውስጥ ያለ አካባቢ ነው፡፡ (የስሞች አተረጓገም መንገድ ተመልከት)

የእግዚአብሔር ሰው

ይህ ሐረግ በአብዛኛው የእግዚአብሔር ነቢይ ማለት ነው፡፡ ይህንን በ1ሳሙኤል 2፡27 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡ አት፡- "ከእግዚአብሔር ቃል ሰምቶ የሚናገር ሰው'

በጉዟችን የትኛውን መንገድ መሄድ እንዳለብን

"አህዮቹን ለማግኘት የትኛውን መንገድ መሄድ አለብን?'