am_tn/1sa/09/01.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

በእነዚህ ቁጥሮች ጸሐፊው የሚሰጠው የታሪካዊ ዳራ መረጃ ለአንባቢ መናገር የሚቻልበት ሌላ መንገድ በቋንቋህ ካለ እዚህ ጋ መጠቀም ትችላለህ፡፡ (ታሪካዊ ዳራ መረጃ ተመልከት)

ተሰሚነት ያለው ሰው

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) ባላጠጋ ሰው ነበር 2) የመሣፍንት ዘር ነበር 3) ኃያልና ጎበዝ ሰው ነበር

ቂስ … አቢኢል … ጽሮር … ብኮራት … አፌቅ

እነዚህ የሳኦል የትውልድ ሐረግ ሰዎች ስም ነው፡፡ (የስሞች አተረጓገም መንገድ ተመልከት)

ብንያማዊ

ብንያማዊ ከብንያም ነገድ የሆነ ሰው ነው

መልከ መልካም

ሲታይ መልካም የሆነ

ከሕዝቡም ሁሉ ይልቅ ከትከሻውና ከዚያም በላይ ቁመቱ ዘለግ ያለ ነበረ

በእስራኤል የነበሩ ሌሎች ረጃጅም ሰዎች ትከሻው ጋ አይደርሱም ነበር፡፡