837 B
837 B
ለእግዚአብሔር ጆሮች ደገማቸው
በዚህ ስፍራ የእግዚአብሔር ጆሮች የሚለው እግዚአብሔርን ያመለክታል፡፡ ሕዝቡ ያሉትን ሁሉ በመድገም ሳሙኤል ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፡፡ አት፡- ለእግዚአብሔር ደገማቸወ (ተለዋጭ ስም ተመልከት)
ቃላቸውን ስማ
"ቃላቸውን' የሚለው ምትክ ቃል የሕዝቡን ፈቃድ ያመለክታል፡፡ አት፡- "ሕዝቡን ታዘዝ' (ምትክ ቃል ተመልከት)
አንግሥላቸው
አንድን ሰው በላያቸው ላይ አንግሥላቸው፡፡ አንድን ሰው ንጉሥ ማድረግን በሚመለከት የተለመደ ቃል በቋንቋህ ካለ ተጠቀም፡፡
ወደ ከተማው ሄደ
"ወደ ቤት'