am_tn/1sa/08/10.md

782 B

ወጉ ይህ ነው … ይወስዳል

የንጉሥ ወግ መውሰድ ይሆናል፡፡ ይህ የሚወስዳቸውን ነገሮች ዝርዝር ይጀምራል፡፡

በእናንተ ላይ የሚነግሠው የንጉሥ ወግ ይህ ነው

ወግ የሚለው የነገር ስም በማሰሪያ አንቀጽነት ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት፡- "በላያችሁ የሚነግሠው ንጉሥ የሚያደርገው እንዲህ ነው' ወይም "በላያችሁ የሚነግሠው ንግሥ የሚሠራው እንዲህ ነው' (የነገር ስም ተመልከት)

ሰረገለኞቹ ያደርጋቸዋል

ወደ ጦርነት ሰረጋላ ያስነዳቸዋል

ፈረሰኞቹ ይሆናሉ

ወደ ጦርነት ፈረሶችን ይጋልባሉ