am_tn/1sa/08/08.md

398 B

ከግብጽ አወጣኋቸው

ይህ ከብዙ ዓመታት በፊት እግዚአብሔር እስራኤላውያንን ከግብጽ ባርነት ነጻ ማውጣቱን ያመለክታል፡፡

አሁን ቃላቸውን ስማ

"አሁን እንድታደርግ የሚጠይቁህን አድርግ'

በጽኑ አስጠንቅቃቸው

ስታስጠነቅቃቸው የምር አድርገው