am_tn/1sa/08/06.md

912 B

የሚፈርድልን ንጉሥ ሥጠን … ነገር ግን ሳሙኤልን አስከፋው

ሕዘቡ ምግባረ ብልሹ የሆኑ ልጆቹን አስውግዶ ሌሎች የታመኑ ፈራጆችን እንዲሾምላቸው ሳይሆን ሌሎች አገራት እንዳላቸው ዓይነት በላያቸው ላይ የሚገዛ ንጉሥ በመፈለጋቸው ሳሙኤል ደስተኛ አልሆነም፡፡

የሕዝቡን ቃል ስማ

ቢዘህ ስፍራ "ቃል' የሕዝቡን ፈቃድና ፍላጎት የሚያመልክት ምትክ ቃል ነው፡፡ (ምትክ ቃል ተመልከት)

ነገር ግን የተቃወሙት እኔ ነው

ሕዝቡ የተቃወሙት ምግባረ ብልሹ የሆኑትን ፈራጆች ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር ንጉሣቸው እንዳይሆን እየተቃወሙት እንደ ነበር እግዚአብሔር ያውቅ ነበር፡፡