am_tn/1sa/08/04.md

925 B

በመንገድህ አይሄዱም

አንድ ሰው የሚኖርበት መንገድ እንደ ጎዳና ተገልጾአል፡፡ አት፡- አንተ የምታደርጋቸውን ነገሮች አያደርጉም ወይም አንተ ታደርገው እንደ ነበር ጽድቅ የሆነውን ነገር አያደርጉም ነበር፡፡ (ፈሊጣዊ ንግግር ተመልከት)

እንደ ሕዝቦች ሁሉ የሚፈርድልን ንጉሥ ሹምልን

ሊሆኑ የሚችል ትርጉሞች፣ 1) "እንዲፈርድልን የሕዝቦችን ሁሉ ነገሥታት የሚመስል ንጉሥ ሹምልን' ወይም 2) "የሕዝቦች ነገሥታት በሚፈርዱላቸው መንግድ የሚፈርድልን ንጉሥ ሹምልን'

የሚፈርድልን ንጉሥ ሹምልን

አለቆቹ በስህተት ንጉሡና ከእርሱም በኋላ ልጆቹ በጽድቅ ይገዛሉ ብለው አመኑ፡፡