am_tn/1sa/08/01.md

506 B

ነውረኛ ትርፍ ያሳድዱ ነበር

ጸሐፊው ሰው ወይም እንስሳ ከሳሙኤል ልጆች አምልጠው ይሮጡ የነበር ይመስል፣ የሳሙኤልም ልጆች ሰውና እንስሳ በተጨባጭ ያሳድዱ የነበሩ ይመስል፣ ሕዝቡ ለሳሙኤል ልጆች ስለሚሰጠው ገንዘብ ይናገራል፡፡ (ምትክ ቃል ተመልከት)

ፍርድን ያጣምሙ ነበር

ክፉ ለሚያደርጉ በማድላት ይፈርዳሉ