am_tn/1sa/06/14.md

580 B

ታላቅ ድንጋይ በዚያ ነበር

ሰዎች ላሞቻቸውን ሲሰው ይህን ድንጋይ እንደ መሠዊያ ይጠቀሙበት ነበር፡፡

ሌዋውያኑ የእግዚአብሔርን ታቦት አወረዱ

ይህ የሆነው ላሞቹን ለእግዚአብሔር መሥዋዕት አድርጎ ለማቅረብ ሰረገላውን ለማንደንድ ከመፍለጣቸው በፊት ነው፡፡

ከእርሱ ጋር የነበረውን የወርቅ ዕቃ ያለበትን

ሳጥኑ የአይጥና የእባጭ የወርቅ ምሳሌዎች ይዟል