am_tn/1sa/06/07.md

571 B

ሁለት የሚያጠቡ ላሞች

እስከ አሁን ወተት የሚጠጡ ጥጆች ያሉአቸው ሁለት ላሞች

ይሄድም ዘንድ ስደዱት

እንደተለመደው ሁለቱ ላሞች ወደ ጥጆቻቸው ወደ ቤት መመለስ ይኖርባቸው ነበር፡፡

ወደ ቤትሳሚስ ከሄደ … እግዚአብሔር ነው

ላሞቹ ጥጆቻቸው በስተኋላ በፍልስጥኤማውያን ሰፈር እያሉ ወደ ቤትሳሚስ ለመንከራተት ይመርጣሉ ብሎ ማሰብ የማይመስል ነው፡፡