am_tn/1sa/05/06.md

987 B

የእግዚአብሔርም እጅ በላያቸው ከበደች

ይህ ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ "እግዚአብሔር በጽኑ ፈረደባቸው' (ፈሊጣዊ ንግግር ተመልከት)

እጢ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጎሞች፡- 1) ከቆዳ ስር የሚወጣ የሚያሰቃይ እባጭ ወይም 2) የአህያ ኪንታሮት

አዛጦንና ድንበሯን

የከተማይቱ ስም በከተማይቱ ለሚኖሩ ሰዎች ምትክ ስም ነው፡፡ "በአዛጦን የሚኖሩ ሰዎችና በአዛጦን ዙሪያ የሚኖሩ ሰዎች' (ምትክ ቃል ተመልከት)

የአዛጦን ሰዎች አወቁ

"የአዛጦን ሰዎች አስተዋሉ'

የእስራኤል አምላክ ታቦት

ይህንን በ1ሳሙኤል 3፡3 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡ ይህ በ1ሳሙኤል 4፡3-4 "የእግዚአብሔር የኪዳኑ ታቦት' ከሚለው ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡