am_tn/1sa/05/04.md

799 B

ዳጎን ወደቀ

እግዚአብሔር ዳጎንን እንዲወድቅ እንዳደረገ አንባባዊ ማስተዋል አለበት፡፡

የዳጎን ራስ እጆቹም ተቆርጠው ወድቀው ነበር

እግዚአብሔር ጠላቱን እንዳሸነፈና የጠላቱን ራስና እጆች እንደቆረጠ ወታደር ዓይነት ነበር፡፡

ስለዚህ፣ እስከ ዛሬ ድረስ

ጸሐፊው ከዋናው ታሪክ ወጣ ያለ ጥቂት የመነሻ ታሪክ መረጃ እየሰጠ ነው፡፡ (ታሪካዊ ዳራ መረጃ ተመልከት)

እስከ ዛሬ ድረስ

በዚህ ስፍራ "ዛሬ' የሚለው ቃል የሚያመለከትው ጸሐፊው መጽሐፉን እስከሚጽፈበት ድረስ የነበረውን ጊዜ ነው፡፡