am_tn/1sa/04/18.md

394 B

ሰውዬው በጠቀሰ ጊዜ

ብንያማዊው ሰው በጠቀሰ ጊዜ

በጠቀሰ

"በተናገረ'

አንገቱ ተሰብረ

ይህ በአድራጊ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ስለወደቀ አንገቱ ተሰበረ' ወይም "ሲወድቅ አንገቱን ሰበረ' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)