እስራኤላም ተሸነፉ
ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ "እስራኤል' የሚለው የእስራኤልን ሠራዊት ያመለክታል፡፡ አት፡- "የእስራኤልን ሠራዊት አሸነፉ' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ እና ተለዋጭ ስም ተመልከት)
የእግዚአብሔር ታቦት ተወሰደ
ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ፍልስጥኤማውያን የእግዚአብሔርንም ታቦት ወሰዱ' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)