am_tn/1sa/04/05.md

800 B

የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታቦት ወደ ሰፈር በገባ ጊዜ

"ሕዝቡ የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳን ታቦት ወደ ሰፈር ባመጡ ጊዜ' ትርጉሙን ግልጽ ለማድረግ ለመረዳት ምቹ የሆነ መረጃን ለመጨመር ጥቂት መግለጫዎች አስፈላጊ ናቸው፡፡ አት፡- "ሕዘቡ ከአፍኒንና ከፊንሐስ ጋር የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳን ታቦት ተሸከሙ ወደ ሰፈርም አመጡት፡፡' (እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ ተመልከት)

የእግዚአብሔር ታቦት ወደ ሰፈር ገባ

"ሕዝቡ የእግዚአብሔርን ታቦት ወደ ሰፈር አመጡት'