am_tn/1sa/04/03.md

1.3 KiB

ሕዝቡ

ጦርነቱን ይዋጉ የነበሩ ወታደሮች

እግዚአብሔር በፍልስጥኤማውያን ፊት ስለ ምን መታን? ከጠላቶቻችንም … እናምጣ

ሽማግሌዎቹ በእርግጥ እግዚአብሔር ለምን እንደመታቸው አላወቁም ነበር፣ ነገር ግን ከእነርሱ ጋር እንዲሆን የቃል ኪዳኑን ታቦታ በማምጣት እንዴት በእርግጠኛነት ሁለተኛ እንዳይደገም እደሚያደርጉ እንደሚያውቁ በስህተት አሰቡ፡፡

በኪሩቤልም ላይ የሚቀመጠውን

ኪሩቤል በቃል ኪዳኑ ታቦት መክደኛ ላይ የሚገኙ እንደሆኑ ግልጽ ማድረግ ያስፈልግሃል፡፡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊዎች እግዚአብሔር በላይ በሰማይ በዙፋኑ እንደተቀመጠ ሁሉ የቃልኪዳኑ ታቦት አግዚአብሔር እግሩን የሚያኖርበት የእግሩ መረገጫ እንደሆነ በአብዘኛው ይናገራሉ፡፡ አት፡- "በቃል ኪዳኑ ታቦት ከኪሩቤል በላይ በዙፋኑ ላይ የተቀመጠው' (እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ይልተደረገ መረጃ ተመልከት)

የት ነበሩ

በሴሎ ነበሩ